እራሳችን ለማረጋጋት የሚረዱኅ መንገዶች ፣
ווסט צגה הקימה קו סיוע נפשי באמהרית ובעברית
የጥሞና ግዜ ለአእምሮአችን መታደስ:ለሰውነታችን እረፍት: ለስሜታችን መረጋጋት የሚያግዝ ልምምድ ነው ። እዚህ ቪዲዮ ላይ ቀላል ለጀማሪ የሚሆን ልምምድ ተካቷል